News/ዜና

ከሰሞኑ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል እና የኦነግ ሸኔ ጥምር ሀይል በአማራዎች ላይ በሰነዘሩት ጥቃት ከ60 በላይ አማራዎች መገደላቸው ታወቀ:-ንሥር ብሮድካስት ታህሳስ 16 /2015

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ እና ሆሮ ጉድሩ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ስልጣን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ

Read More »

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በእምነትና ሥርዓቷ ላይ እየተፈጸመ ያለው ሁከት ቀስቃሽ ድርጊት በሕግና በሥርዓት እልባት እንዲያገኝ ለሚመለከተው አካል አቤቱታ አቀረበች፡፡

ንሥር ብሮድካስት/ታህሳስ 14/2015 በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አማካኝነት ቤተ ክርስቲያን እየደረሰባት ያለውን በደል ሁከት ቀስቃሽ ድርጊት በሕግና

Read More »

ለ26 ዓመታት የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን በአስተዳዳሪነት የመሩት መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ወ/ጊዮርጊስ ወ/ማርያም ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ተሰማ

ለ፳፮ዓመታት ታላቁ የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን በአስተዳዳሪነት ያገለገሉት መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ወ/ጊዮርጊስ ወ/ማርያም በተወለዱ በ፹፮

Read More »

የከተማ አስተዳደሩ ሕገወጥ እንቅስቃሴ ከተማችንን ወደ ማይበርድ ቀውስ እየገፋት ስለሆነ በአስቸኳይ እንዲቆም እንጠይቃለን!

በወቅታዊጉዳይላይከእናትፓርቲየተሰጠመግለጫ በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር መብት እንጂ ሊሰጥም ሆነ ሊነፈግ የሚገባ ጉዳይ አይደለም፡፡ ይህንንም የተቃወመም ሆነ የነቀፈ የለም፤

Read More »

በእድገት ጮራ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ት/ቤት የታሰሩ መምህራን ጉዳያቸው በፍርድቤት ታይቶ ፍርድቤት በዋስትና የለቀቃቸው ቢሆንም ፖሊስ ግን ሊለቃቸው አልቻለም ተባለ።ንሥር ብሮድካስት

በአዲስ አበባ የእድገት ጮራ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ት/ቤት በግፍ የታሰሩት መምህራን በትናንትናው እለት ማለትም ታህሳስ 11/2015 ለሁለተኛ

Read More »

የአማራ ተማሪዎች ማህበር ፕሬዘዳንት እሸቱ ጌትነትና በሌሎችም ላይ የተደረገው መንግስታዊ አፈና በፅኑ እናወግዛለን:- የአማራ ወጣቶች ማህበር በባህር ዳር

የአማራ ተማሪዎች ማህበር ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ በርካታ አበረታችና ጉልህ ስራዎችን ሰርቷል ።ከእነዚህም መካከል ፦ 1).አስራ ሰባት (17) የአማራ

Read More »

በኦሮሚያ ክልል በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስቆም በመቅደላ ወረዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች ጠየቁ ሲል የመቅደላ ማሻ ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።

በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን ዘርን መሰረት ያደረገ ግፍና ጭፍጨፋ መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስቆም በመቅደላ

Read More »

በአምቦ ዩንቨሲቲ  ተማሪወች

  በአምቦ ዩንቨሲቲ አንዳንድ ኦሮሚያ ተማሪዎች  በምሳ ሰአት ምግብ ጥለው እያስቀመጡ ወጥተዋል የሚመገቡ ተማሪዎችንም እያሸማቀቁ ነው፡፡ በእራት ፕሮግራምም

Read More »

በጉለሌ ክፍለ ከተማ አምሀ ደስታ ወይም እንጦጦ አምባ ትምህርት ቤት ከኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማ ጋር በተያያዘ ከወላጆች ጋር ለማካሄድ የታሰበው ስብሰባ ባለመግባባት መበተኑ ተሰማ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ሽሮ ሜዳ አካባቢ በሚገኘው አምሀ ደስታ ወይም እንጦጦ አምባ ትምህርት ቤት የኦሮሚያ ክልል

Read More »

ሰበር ዜና! የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ አካላት ከአሸባሪው ኦነግ ጋር በመሆን በሳሲጋ ወረዳ በጣሳ ጃርሶ ቀበሌ ነዋሪዎች ላይ ተኩስ ከፍተዋል፤ አማራዎች የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው ፦ አሚማ

የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ አካላት ከአሸባሪው ኦነግ ጋር በመሆን ህዳር ፣25/2015 ከቀኑ 5:30 ጀምሮ በሳሲጋ ወረዳ በጣሳ ጃርሶ ቀበሌ

Read More »

በወለጋ የሚጨፈጨፍ አማራም ድምፅ ይፈልጋል! Stop! Amhara Genocide in Wollega.  

Read More »

አረንጓዴ፣ቢጫ፣ቀይ ሰንደቅ አላማ እና የተለያዬ ምስል ያለበት ቲሸርት የለበሱ ሾፌሮች በኦሮሚያ ክልል መንግስት እየታሰሩ መሆኑ ተገለጸ::

አረንጓዴ፣ቢጫ፣ቀይ ሰንደቅ አላማ እና የተለያዬ ምስል ያለበት ቲሸርት የለበሱ ሾፌሮች በኦሮሚያ ክልል መንግስት እየታሰሩ መሆኑ ተገለጸ:: ንሥር ብሮድካስት

Read More »

በኢትዮጵያ የሚኖሩ አንዳንድ የፈረንሳይ ዜጎች የፈረንሳይ መንግስት ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ያደረገውን ጥሪ ውድቅ አደረጉ

ህዳር 17/2014 ንሥር ብሮድካስት በኢትዮጵያ የሚኖሩ አንዳንድ የፈረንሳይ ዜጎች ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ መንግሥታቸው ያቀረበውን ጥሪ ውድቅ ማድረጋቸውን ተናገሩ።

Read More »

ዩኬ ፣ አሜሪካ እና አውስትራሊያ የቻይናን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የተራቀቁ የመከላከያ ቴክኖሎጂዎችን ለማጋራት ልዩ የደህንነት ስምምነት አወጁ።

መስከረም 5/2014 ንሥር ብሮድካስት ቢቢሲ የሶስቱን አገራት ስምምነት መግለጫ ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው አጋርነቱ አውስትራሊያ ለመጀመሪያ ጊዜ በኑክሌር ኃይል

Read More »

ሕጋዊ ፈቃድ የሚሰጣቸው የስፖርት አወራራጆች 1.5 ሚሊዮን ብር የባንክ ዋስትና እንዲያሲዙ የሚያስገድድ መመርያ ወጣ። ተወዳዳሪዎችም ዕድሜያቸው 21 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች ብቻ ይሆናሉ ተብሏል፡፡

መስከረም 5/2014 ንሥር ብሮድካስት የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከዚህ ቀደም በማኅበረሰቡ ውስጥ ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቶ የቆየውን የስፖርት ውርርድ ሎተሪ

Read More »

በሀገራችን በተፈጠረው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን መደገፍ ለማንም የሚተው ጉዳይ አይደለም ተባለ። 1,442ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል በባህር

Read More »

ኢትዮጵያ ውዝግቡ በበረታበት ወቅት ግድቡን በመሙላት ኢላማዋን አሳክታለች፡፡ በወራት ውስጥ ኤሌክትሪክ ማመንጨት ይጀመራል ተብሏል፡፡ ሐምሌ 13/2013 ንሥር ብድካስት

Read More »

በኮረም ግንባር የአማራ ክልል ሀይል ቀን ድል ያደረገባቸው ቦታዎች ጠላት ሌሊቱን ይዞ እንደሚገኝ ዘማቾች ተናገሩ፡፡ በበላይ አካል ትዕዛዝ ድላችን ተነጠቅንም ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ሐምሌ 7/2013 ንሥር ብሮድካስት ከቢቸና፣ ከማቸከል፣ ከደብረ ማርቆስ እና ከውጫሌ የዘመቱ ሚሊሻዎች በሁለት ዋና ዋና ጎራ ተከፍለን በኮረሙ

Read More »

የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በሲያትል ከተማ ዋሽንግተን ግዛት 34 ሚልየን ዶላር የሚገመት የኢትዮጵያውያን መንደር (ኮሚኒቲ) እና የአረጋውያን መኖርያ ህንፃ ግንባታ የመሰረት ቁፋሮ ዛሬ አስጀመረ::

ንሥር ብሮድካስት ሐምሌ 3/2013 ኮሚኒቲው ከዚህ በፊት ይጠቀምበት የነበረውን ማእከል በማፍረስ ከሲያትል ከተማ ልማት፤ ከኪንግ ካውንቲ መምሪያ እንዲሁም

Read More »

የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በስልክ መረጃ መስጠት መቻሉን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አስታወቀ፡፡ በ9167 የአለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የአጭር የስልክ መስመርም መረጃ ማግኘት ይቻላል ተብሏል፡፡

ሐምሌ 3/2013 ንሥር ብሮድካስት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶክተር ሰለሞን አሊ ለአሐዱ እንዳሉት በክልሉ ከሚገኙ

Read More »

በደብረ ታቦር ከተማ ታግተው የነበሩ የሱዳን ተሸከርካሪዎች ያለፍተሸ ወደ ጎንደር እንዲሄዱ መደረጋቸው ተገቢ አይደለም ተባለ፡፡ ሐምሌ 2/2013 ንሥር

Read More »

የኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት አምባሳደር ታዬ አፅቀ ስላሴ የአማራ ኃይሎች በምእራብ ትግራይ መቆየት ሃቅን መሰረት ያደረገ መሆኑን ለጋዜጠኞች አረጋገጡ

የኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት አምባሳደር ታዬ አፅቀ ስላሴ የአማራ ኃይሎች በምእራብ ትግራይ መቆየት ሃቅን መሰረት ያደረገ መሆኑን ለጋዜጠኞች አረጋገጡ፡፡

Read More »