ከሰሞኑ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል እና የኦነግ ሸኔ ጥምር ሀይል በአማራዎች ላይ በሰነዘሩት ጥቃት ከ60 በላይ አማራዎች መገደላቸው ታወቀ:-ንሥር ብሮድካስት ታህሳስ 16 /2015

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ እና ሆሮ ጉድሩ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ስልጣን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ

Read More »

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በእምነትና ሥርዓቷ ላይ እየተፈጸመ ያለው ሁከት ቀስቃሽ ድርጊት በሕግና በሥርዓት እልባት እንዲያገኝ ለሚመለከተው አካል አቤቱታ አቀረበች፡፡

ንሥር ብሮድካስት/ታህሳስ 14/2015 በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አማካኝነት ቤተ ክርስቲያን እየደረሰባት ያለውን በደል ሁከት ቀስቃሽ ድርጊት በሕግና

Read More »

ለ26 ዓመታት የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን በአስተዳዳሪነት የመሩት መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ወ/ጊዮርጊስ ወ/ማርያም ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ተሰማ

ለ፳፮ዓመታት ታላቁ የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን በአስተዳዳሪነት ያገለገሉት መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ወ/ጊዮርጊስ ወ/ማርያም በተወለዱ በ፹፮

Read More »

የከተማ አስተዳደሩ ሕገወጥ እንቅስቃሴ ከተማችንን ወደ ማይበርድ ቀውስ እየገፋት ስለሆነ በአስቸኳይ እንዲቆም እንጠይቃለን!

በወቅታዊጉዳይላይከእናትፓርቲየተሰጠመግለጫ በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር መብት እንጂ ሊሰጥም ሆነ ሊነፈግ የሚገባ ጉዳይ አይደለም፡፡ ይህንንም የተቃወመም ሆነ የነቀፈ የለም፤

Read More »
Share on facebook
Facebook
Share on twitter
Twitter
Share on telegram
Telegram