
ንሥር ብሮድካስት
ታህሳስ 19/2015
የወሎ ዞን መከላከያ ሰራዊት አመራሮች እና የዞኑ ፀጥታና ደህነንት አመራሮች ማታ ላይ ስብሰባ እንደነበራቸውና በምስራቅ አማራ ፍኖ ላይ ሙሉ ኦፕሬሽን (Operation) ለማድረግ መወሰናቸውን የንሥር ምንጮች አሳውቀዋል::
ስለሆነም እያንዳዱ የፋኖ አመራርና የፋኖ ሰራዊት ነቅቶ እዲጠባበቅ መልክት ተላልፍል:: ሙሉ የአማራ ህዝብም ከፋኖዎች ጎን በመቆም ድጋፍን እዲያደርግና በፋኖ ላይ የታቀደውን ኦፕሬሽን እንዲያከሽፍ ጥሪ ተደርጓል::
በሌላ በኩል ረዳት ፕ/ር በለጠ ሞላና ጋሻው መርሻ ትናንት ከአብን የወሎ ዞን አመራሮች ጋር ደሴ ላይ ውይይት አካሂደው እንደነበርና በነበረው ከፍተኛ ተቃውሞ ስብሰባው መበተኑን የንሥር ምንጮች ገልፀዋል::
በአማራ ፋኖ ላይ የሚሰነዘረው ማንኛውም ጥቃት የአማራ ህዝብ ጥቃት ነው:: ሁሉም በንቃት ይከታተል::
==========================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።




