
በአዲስ አበባ የእድገት ጮራ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ት/ቤት በግፍ የታሰሩት መምህራን በትናንትናው እለት ማለትም ታህሳስ 11/2015 ለሁለተኛ ግዜ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ፍርድ ቤቱ እንዲለቀቁ የወሰነ ቢሆንም ከታሳሪወች አንደበት እንደተሰማው የሚፈርመው የፖሊስ ሀላፊው የለም በማለት ነገ ለዛሬ ቀጠሮ በመስጠት ይፈታሉ በማለት ታስረው እንድያድሩ ሆኗል። የግፍ እስረኞቹ መምህራኑ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጥሪ ተደርጓል።
ከእስር እንዲፈቱ ተወስኖ እስከ አሁን ያልተፈቱ መምህራን
1. መምህር ላመስግን ታደሰ(ICT )
2.መምህር ቻላቸው አስማረ(ኬሚስትሪ)
3.መ/ር በሀይሉ(ባዮሎጅ)
4.መ/ር አማረ (ታሪክ)
5.መ/ር ጌትነት ተክለወልድ (English) እና
6. መ/ርት መንበረ(ጆግራፊ) ናቸው
=====================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://buff.ly/3NFvWam
FaceBook:https://buff.ly/3UxZqJq
Telegram:https://buff.ly/3Tcx06A Website: https://buff.ly/3DETCqV
Twitter:https://buff.ly/3E6WI8x
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
