ንሥር  በሳተላይት ቴሌቪዥን ብሮድካስቲንግ እየመጣ ነው!
 
የመረጃ ተደራሽነትን በማስፋት ህዝባችን  የተጋረጠበትን የመጥፋት አደጋ  እንድንቀለብስ : ንሥር በሳተላይት ቴሌቪዥን እንዲመጣ ድጋፍ በማድረግ እንዲያግዙ ጥሪ እናደርጋለን::
*************

 በዜጎች እና ሀገር ላይ የሚፈጸሙ ግፎች፣ ወንጀሎች እና ሴራዎች ተባብሰው ቀጥለዋል:: ህዝባችን ይህን መመከት የሚችልበት ተደራሽነት ያለውና የህዝብ ልሳን የሆነ ሚዲያ ያስፈልገዋል:: በየአቅጣጫው የተቃጣውን ጦርነት ያለመሳሪያ መግጠም ከባድ ነው:: የአማራ ህዝብ ከመቼውም በላይ የመረጃ ተደራሽነት የሚያስፈልገው ወቅት ዛሬ ነው:: እርሰወም የመፍትሄው አካል በመሆን በተከፈተው የጎፈንድሚ ፔጅ ወይም በዘል ማስተላልፈያው ድጋፍዎትን በማድረግ የንሥር ብሮድካስት የሳተላይት ስርጭትን ለማስጀመር በምናደርገውን ጥረት ያግዙ ዘንድ በአክብሮት ጥሪ እናደርጋለን:: ስፖንሰርም ይሁኑን እንላለን:: በተለያዮ የሚዲያ ስራወች ከንሥር ጋር መስራት ለምትፈልጉም በራችን ክፍት ነው:: ድር ቢያብር አንበሳ ያስር! contact@nisirbroadcasting.com

$ 0.00

Add Text and Images to Your Form With Ease

To get started, replace this text with your own.

Share on facebook
Facebook
Share on twitter
Twitter
Share on linkedin
LinkedIn

በወራዊ መዋጮ ድጋፈወን ለመቀጠል የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ

Share on facebook
Facebook
Share on twitter
Twitter
Share on linkedin
LinkedIn

For more information

Contact Us

+1 252 574 6084

contact@nisirbroadcasting.com 

=====================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።